ተቋማዊ የመረጃ ቋት ለተጠናከረ የሥራ ግልፀኝነት
ተቋማዊ የመረጃ ቋት ለተጠናከረ የሥራ ግልፀኝነት
****
የሀረሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ቢሮ የተቋሙን የአገልግሎት ተጠቃሚዎችና መረጃ ፈላጊዎችን ፍላጎት ለማርካትተቋማዊ የሥራ ግልፀኝነትን ከማጠናከር ፤ የተጠቃሚውን አካል የሕግ ዕውቀትን ከማሻሻል እና ግንዛቤ እንዲኖራቸው ለማስቻል ድረ-ገፅ ተከፍቷል፡፡
ይህ ድረ-ገፅ በተለያዩ ጊዜያት የወጡ እንዲሁም ወቅታዊ የሆኑ አዋጆችንና መመሪያዎችን ያሉበትን ደረጃ ማለትም በትግበራ ላይ ያሉ እንደሆነ፣ የተሻሩ እና በከፊል የተሰሩ እንደሆነ በሚያሳይ መልኩ መረጃዎችን ለህብረተሰቡ ተደራሽ ያደርጋል፤ የአስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጁን ተከትሎ በተቋማት የሚወጡና የተመዘገቡ መመሪያዎችን ለህዝብ ያደርሳል እንዲሁም የማህበረሰብ ፍትሕ አገልግሎት ሥራዎችን ይዳስሳል፡፡
በዋናነት በድረ-ገፁ የተለያዩ አዋጆች፤ መመሪያዎችንና ዓለማቀፍ ስምምነቶችን፤ ወቅታዊ ዜናዎችና ሪፖርቶች፤ የዜና መግለጫዎችን፤ ግንዛቤን የሚያስጨብጡ ፅሁፎችን፤ የተቋሙን ድርጅታዊ መዋቅር መሰል ጉዳዩችን ለመረጃ ፈላላጊዎች እና ለተቋሙ አገልግሎት ተጠቃሚዎች በቀላሉ ማግኘት በሚያስችል እና ግልፅ በሆነ መልኩ ይዞ ቀርቧል፡፡
ለእናንተም የተከበራችሁ የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾቻችን ተከታዩች በአዲስ መልኩ የለማውን የተቋማችንን ድረ-ገፅ ከዚህ በታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን እንድትጠቀሙ በአክብሮት ተጋብዛችኋል፡፡
የሀረሪ ጠቅላይ አቃቤ የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉ
Website፡-www.hararattorney.gov.et
Facebook ፡-Harari Region Attorney General